News News
Minimize Maximize

Building Issue

  ግንባታዎች በተያዘላቸው ጊዜ፣ጥራትና ስታንዳርድ እንዲገነቡ ባለድርሻ አካላት በባለቤትነት ስሜት እንዲሰሩ ጥሪ ቀረበ   ግንባታዎች በተያዘላቸው ጊዜ፣ጥራትና ስታንዳርድ እንዲገነቡ ባለድርሻ አካላት በባለቤትነት ስሜት እንዲሰሩ ጥሪ ቀረበ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራዝ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አባተ ስጦታው ጥሪ አቀረቡ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ የ2007 ዓ.ም...

Housing registration on 2005 will be revised...

  የቤቶች ምዝገባ ሊከለስ ነው   በ2005 ዓ.ም. በተለያዩ የቤት መርሀ ግብሮች በአዲስ አበባ የተካሄደው የቤቶች ምዝገባ ሊከለስ መሆኑ ታወቀ፡፡ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው 10ኛው ዙር የከተማ ልማት፣ቤቶችና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ጉባዔ ላይ ሚኒስትሩ አቶ መኩሪያ ኃይሌ ለሚዲያ አካላት በሰጡት ቃለ ምልልስ እንደገለጹት፣ ቀደም ሲል ተካሂዶ የነበረው የቤቶች ምዝገባ የአብዛኛው ቤት ፈላጊ ፍላጎትና አቅም ባገናዘበ መልኩ ባለመሆኑ ዳግም...

40/60 Housing program...

  በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ከ50ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል ተፈጠረ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ በ2007 በጀት ዓመት 55 ሺህ ለሚሆኑ ዜጎች ቋሚና ጊዜያው የስራ እድል በመፍጠር ተጠቃሚ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ኢንተርፕራይዙ በ2005 በጀት ዓመት መጨረሻ ጀምሮ በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም የሚሰሩ ቤቶችን ግንባታ ከማፋጠን ባሻገር በተለያዩ ዘርፎች ለዜጎች ሰፊ የስራ እድል በመፍጠር ተጠቃሚ...

Ethio- Japan

  የኢትዩ-ጃፓን የመሰረተ ልማት ኮንፈረንስ ተካሄደ በጋሻው ታደሠ የኢትዩ-ጃፓን የመሰረተ ልማት ኮንፈረንስ ሐምሌ 7 ቀን 2007 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ተካሄዷል፡፡ የኮንፈረንሱ ዓላማ ጥራት ላለው የመሰረተ ልማት ግንባታ ረገድ የዘርፉ ተዋናዮች ጠለቅ ያለ ግንዛቤ እንዲይዙ ለማድረግና የኢትዮጵያና ጃፓን ባለሀብቶች የንግድ ትስስር ለማጠናከር ነው፡፡ የመሰረተ ልማት ጥራት የኮንፈረንሱ ታሳታፊዎች  ትኩረት ሰጥተው...